Mobile | +251 984 717585 |
Sub City | Bole |
Woreda | 07 |
Location | Bole, Addis Ababa, Ethiopia |
Primary Category | Computers & Accessories Sales & Maintenance |
ንጉሴ ባዩ አይሲቲ ሶሉሽንስ የምንሰጣችው አገልግሎት
✅የመኪና ስርቆት ፣ የጭነት መጭበርበር ፣ የነዳጅ ስርቆት እንዲሁም የስራ ጉድለት ለባለንበረቶች የቀን ተቀን ጭንቀት በሆነበት በዚህ ወቅት የGps ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ማስገጠም ግዴታ ሆኗል። ስለዚህ
1. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምልዎታል ። ዋጋ 7,500
2. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። ተሽከርካርውን ከመይሽከረክረው ባለሙያ ጋር ማውራት የሚያስችል ማይክ የተገጠመለት። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምለዎታል ።ዋጋ 9,500
3. ለስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልክ ወይም በኮምፑተር የሰራውን ወይም የተጓዘውን ቢያጆ የነዳጅ ፍጆታ ወይም የተጓዘውን ኪሎሜትር ከነዳጅ ጋር አጣምሮ ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ ታንከር ውስጥ አሁናዊ የነዳጅ መጠን ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ የቀዳውን ነዳጅ በስልክዎ በተቀዳበት ቅጽበት ይገልጽልዎታል። ውሃን መቋቁም እንዲችል ሁኖ የተሰራ ከ10 በላይ ልምድ ባለው ቴክንሺያን እናስገጥምልዎታለን፡
ዋጋ የመኪናውን ኤለክትሪክ ሲስተም ከተጠቅምን በ90 % አኩይሬሲ 12,500
ዘመኑ ያፈራውን አልትራሶኒክ ሴንሰር ተጠቅመን በ99 % አኪዩሬሲ 25,000
Nigussie Bayu ICT Solutions :- is an ICT product supplier and services provider company in Addis Ababa, Ethiopia.
Our services